ለኢትዮ 360 የደረሰው ልዩ መረጃ sound effects free download

By amharahq

2 Downloads

1 weeks ago

519 seconds

amharahq Sound Effects

About ለኢትዮ 360 የደረሰው ልዩ መረጃ Mp3 Sound Effect

ለኢትዮ 360 የደረሰው ልዩ መረጃ ‼️ ምርኮኛው መሀመድ ተሰማ የአማራን ሕዝብ እየጨፈጨፈና እና እያስጨፈጨፈ ፣ ሴቶችን አስገድዶ እያስደፈረ፣ ሀብት እየዘረፈ እና አያዘረፈ የጦር ወንጀል እየፈፀመ ያለ ነው። በባህርዳር ከተማ የተገነቡት ሁለቱ የምርኮኛው መሀመድ ተሰማ ቤቶች ወጪው የተሸፈነው ከአማራ ሕዝብ አብራክ ከወጡ ከአማራ ባለሃብቶች ነው መሆኑ ልብ ይሰብራል። የምርኮኛው መሀመድ ተሰማ ቤቶች ሲገነቡ ገንዘብ የሰጣችሁ ፣ በተለያየ የግንባታ መሣሪያ ያቀበላችሁ የአማራ ባለሃብቶች በአጭር ጊዜ ውስጥ በግልፅ ወታችሁ የአማራን ሕዝብ ይቅርታ ካልጠየቃችሁ ስም ዝርዝራችሁን በይፋ ለሕዝብ በመጋለጥ ፣ በሕዝብ ፍርድ ምትጠየቁ መሆኑን በግልፅ እናሳውቃለን ። መውጫችን ማሸነፍ ብቻ ነው።💚💛❤ #ሥርዓትነቀልለውጥ #ስርነቀልለውጥ #AmharaResistance #AmharaGenocide
ለኢትዮ 360 የደረሰው ልዩ መረጃ Sound Effects Free Download. Sound Effects Downloader To Help You Download The Highest Quality ለኢትዮ 360 የደረሰው ልዩ መረጃ Sound Effects Free Download For TikTok Videos. You Just Search Sound Effects And Download.

My You Like It