የአፋሕድ የማታገያ ሰነድ ያለው የሚዲያ sound effects free download
By amharahq
0 Downloads
1 months ago
25 seconds
About የአፋሕድ የማታገያ ሰነድ ያለው የሚዲያ Mp3 Sound Effect
የአፋሕድ የማታገያ ሰነድ ያለው የሚዲያ ፓሊሲ እና እና የሚጣረሰው አዲሱ የሚዲያ አፈና መግለጫ‼️ የአፋሕድ የማታገያ ሰነድ ላይ ሚዲያ በተመለከተ የተቀመጠው ፓሊሲ:- ሚዲያ ለአንድ ሀገር እድገት መሰረት ከመሆኑም በላይ ዜጎች መረጃ የሚለዋወጡበትና ድምፃቸውን የሚያሰሙበት ትልቅ ተቋም ነው፡፡ በሚዲያ ምክንያት አለም አንድ መንደር በሆነችበት በ21ኛው መቶ ክፍለ-ዘመን ሚዲያ የተቋማትና የዜጎች የዕለት ከዕለት የህይወት አጋር ሆኖ ይገኛል፡፡ ስለሆነም ድርጅታችን የፕሬስ፣ ኤሌክትሮኒክና ሳይበር ሚዲያው በሁሉም ዘርፍ ተደራሽ፣ ነፃና ገለልተኛ ሆኖ እንዲሰራ በልዩ አዋጅ ይቋቋማል፡፡ ጥራቱን የጠበቀና ያልተቆራረጠ የሚዲያ አገልግሎት እንዲኖር በዘርፉ ያለው መሰረተ-ልማት እንዲስፋፋ ይደረጋል፡፡ VS‼️ የአማራ ፋኖ ህዝባዊ ድርጅት አንደኛ ዓመት መደበኛ ጉባዔን አስመልክቶ የተሰጠ መግለጫ አዲሱ ሚዲያን በተመለከተ የወጣው ፓሊሲ 6.ለሚዲያ አካላት እና ከወደፊት የሚዲያ አጠቃቀም አንጻር:- ሚዲያ በትግል ወቅት ያለው ሚና እጅግ የላቀ መሆኑን እንረዳለን። በዚህም ለዓለፉት ዓመታት በሚዲያው በኩል አስተዋፅኦ ያደረጋችሁ ወገኖቻችን ከፍ ያለ ምሥጋና ማቅረብ እንወዳለን። ይሁን እንጅ አንዳንድ በአማራ ፋኖ ትግል ዙሪያ እንሠራለን የሚሉ ሚዲያዎች ግን አማራነታቸውን እስክንጠራጠር ድረስ ብዙ ጸያፍ ድርጊቶችን ፈጽመዋል፣ በታጋዩ መካካል ክፍፍል ፈጥረዋል ፣በራሣቸው ህዝብ ላይ ጎጅ ፕሮፖጋንዳ ሠርተዋል። ይሄ ዐይነቱ አካሄድ ፈጽሞ የማይጠቅ መሆኑ መታወቅ አለበት። ከዚህ በኃላ ትግላችን በጥብቅ ዲስፕሊን መመራት ያለበት መሆኑን በመረዳት የህዝብ ግንኙነት እና የሚዲያ መምሪያው በዝርዝር መሥራት ያለበት ጉዳዮች የተለዩ ሲሆን ⚠️ከዛሬ ጀምሮ ድርጅታችን እውቅና ላልሰጣቸው ሚዲያዎች ማንኛው አባል መረጃ እንዳይሰጥ ተወስኗል።⚠️ ከዚህ በተረፈ በሚዲያው ዙሪያ ያላችሁ ወገኖቻችን ካለፈው ስህተት ተምራችሁ እና ታርማችሁ በጋራ እንቆም ዘንድ ጥሪ እናቀርባለን። ከታማኝ ምንጭ መረጃ እየቀዳችሁ ታማኝ የህዝብ ድምጽ ለመሆን እንዲያስችላችሁም የድርጅታችን ሚዲያ ክፍል ጋር የጋራ ስምምነት መፈራረም የምትችሉበት እድል የተመቻቸ መሆኑን እናሳውቃለን። መውጫችን ማሸነፍ ብቻ ነው።💚💛❤ #ሥርዓትነቀልለውጥ #ስርነቀልለውጥ #AmharaResistance #AmharaGenocide @never give up AMHARA @Gasha Media @Belete Kassa Mekonne @Addisdimts.Official @dawitgiorgis @Dereje @አ ፋ ሕ ድ @Ethio360 Officialየአፋሕድ የማታገያ ሰነድ ያለው የሚዲያ Sound Effects Free Download. Sound Effects Downloader To Help You Download The Highest Quality የአፋሕድ የማታገያ ሰነድ ያለው የሚዲያ Sound Effects Free Download For TikTok Videos. You Just Search Sound Effects And Download.