ክብር ለትግሉ ሰማዕታት!! መውጫችን ማሸነፍ sound effects free download
By amharahq
2 Downloads
1 months ago
478 seconds
About ክብር ለትግሉ ሰማዕታት!! መውጫችን ማሸነፍ Mp3 Sound Effect
ክብር ለትግሉ ሰማዕታት!! መውጫችን ማሸነፍ ብቻ ነው።💚💛❤ #ሥርዓትነቀልለውጥ #ስርነቀልለውጥ #AmharaResistance #AmharaGenocide ገጣሚ የቤትሥራ አገር ስትደፈር በቨዋ በወሎ ፣ በአምሐራው እልቂት አንጀቱ ተቃጥሎ፣ ሀብትና ንብረቱን ቤተሰቡን ጥሎ ከጀግኖቹ ጋራ ገብቶ ተቀላቅሎ፣ ጠላትን የወቃው ከምgሽጉ ነቅሎ፣ በሆድ አደር ሴራ ተመትቶ በጥይት። አበባው ወደቀ ሳያስብ በድንገት ። አባባው ሶሎሞን ጀግና ነው ሀይለኛ፣ ለወገኖቹ ማር ለጠላት መጋኛ። ንብረቱ ሲበተን ለንዋይ ሳይሳሳ፣ ጦር የሚያሰለጥን እንደ ዳልጌ አነበሳ፧ ምንም ሳይጐድልበት ከሞቀ ቤት ወጥቶ ፣ በአምሐራው እልቂት ወደጫካ ገብቶ ። የወደቀ ጀግና አይገኝምና ወገን ዛሬ ተነስ ታገል ተንቀሳቀስ ተባበር አንድ ላይ ደሙን ለመመለስ ። አበባው ሶሎሞን ሞተ የሚባለው የያዘው አላማ መንገድ ከቀረ ነው ። ጎንደር ጎጃም ሸዋ ወለየው ሲነሳ አማራ አማራ ነው የጥቁር አንበሳ በሃሳብ አንድ ሁኖ ሁሉም ቢደማመጥ መች ያቅተው ነበር አፍሪካን ማንቀጥቀክብር ለትግሉ ሰማዕታት!! መውጫችን ማሸነፍ Sound Effects Free Download. Sound Effects Downloader To Help You Download The Highest Quality ክብር ለትግሉ ሰማዕታት!! መውጫችን ማሸነፍ Sound Effects Free Download For TikTok Videos. You Just Search Sound Effects And Download.