About የሞተልሽ ቀርቶ የገደለሽ በላ‼️ ፀረ Mp3 Sound Effect
የሞተልሽ ቀርቶ የገደለሽ በላ‼️ ፀረ አማራ እና ፀረ አፋሕድ የሆነው ጣና ቲቪ በጣና ቲቪ እየተፈበረከ ያለው አደገኛ ትርክት እና የሕዘብን ቁስል በመነካካት (Manipuation) ለግል አጀንዳን የማዋል የሴራ ጥንስስ ነው። እራሱን የተመስገን ጥሩነህ ወዶ ገብ ካድሬ ብሎ የሚጠራው ፓስተር ምስጋናው አንዶአለም እና የደረጄ ተሾመ ቡድን ድርጅቱን አፋሕድን በረቀቀ እና ግልፅ በሆነ መንገድ አደገኛ ትርክት ፕሮፓጋንዳ በጋዜጠኛ አማረ አሰፋ አማክኝነት እያሰራጩ ይገኛል ። 1ኛ ኮ/ል ታደሰ እሸቴ በተመለከተ ጣና ቲቪ የዘገበው:-የህክምና ገንዘብ የሚሰጠው ድርጅት አጥቶ ነው የተሰዋው ። 2ኛ አርበኛ ከፍያለው ደሴ በተመለከተ ጣና ቲቪ የዘገበው:-የተሰዋው በሎጅስቲክ ሚደርስለት ድርጅት ስላልነበረ ነው። 3ኛ ባንዳው ፀዳሉ ደሴ ተመልክቶ ጣና ቲቪ የዘገበው:-የከዳው ምላሽ ሚሰጠው ሎጅስቲክ የሚያቀርብለት ድርጅት ስለሌ ነው። ይህ የሕዘብን ቁስል በመነካካት (Manipuation) ለግል አጀንዳን የማዋል የሴራ ጥንስስ ነው። ይህ የሴራ ጥንስስ የሚጠነሰሰው 11ዱን የውጭ ኮሚቴ ለማሸፍ እና ነጥብ ለማስቆጠር ተብሎ የጅገኖች ትግል የሚቀንስ ፣ ተፋልመው የወደቁ ጀግኖቻችንን በዚህ ልክ መስዋትታቸውን የማይመጥን ስራ መስራት ነውር ነው። እንደዚህ አይነት ዘገባ የግል ሴረኝነት ማስፈፀሚያ እንጂ የአማራን የህልውና ትግል ወደፊት የመሚያስኬድ አይደለም። ክብር ለሰማዕታት‼️ #ስርነቀልለውጥ #ሥርዓትነቀልለውጥ @never give up AMHARA @ኢንጂነር ዳዊት ሰለሞን @Gasha Media @Belete Kassa Mekonne @dawitgiorgis @Addisdimts.Official @Dereje @አ ፋ ሕ ድየሞተልሽ ቀርቶ የገደለሽ በላ‼️ ፀረ Sound Effects Free Download. Sound Effects Downloader To Help You Download The Highest Quality የሞተልሽ ቀርቶ የገደለሽ በላ‼️ ፀረ Sound Effects Free Download For TikTok Videos. You Just Search Sound Effects And Download.