መጋቢትን ለወንድም ካሊድ ምግባረ ሰናይ sound effects free download
12 Downloads
6 months ago
55 seconds
wendemkalidfoundation Sound Effects
About መጋቢትን ለወንድም ካሊድ ምግባረ ሰናይ Mp3 Sound Effect
መጋቢትን ለወንድም ካሊድ ምግባረ ሰናይ ፋውንዴሽን! በዚህ ወር በማኅበራዊ ትስስር ገፆቻችን በሚቀላቀሉ አዲስ ተከታዮች (Followers) ብዛት ልክ 30 ብር እንዲሁም በሚጋሩ ልጥፎች (Share) ልክ 10 ብር ለወንድም ካሊድ ምግባረ ሰናይ ፋውንዴሽን እንለግሳለን! 🤝 እርስዎም ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገፆቻችንን ይከተሉ፤ ፖስቶቻችንን ያጋሩ፤ ለወገን ድጋፍ ይተባበሩ! ቴሌግራም፡ https://t.me/ethio_telecom ፌስቡክ፡ https://www.facebook.com/ethiotelecom ኢንስታግራም፡ https://www.instagram.com/ethiotelecom ሊንክዲን፡ https://www.linkedin.com/company/ethio-telecom ዩትዩብ፡ https://www.youtube.com/c/EthiotelecomETH ቲክቶክ፡ http://www.tiktok.com/@ethio_telecom በተጨማሪም በቴሌብር ሱፐርአፕ https://onelink.to/uecbbr ለበጎአድራጎት በሚለው አማራጭ የፈቀዱትን የገንዘብ መጠን በመለገስ ለወገንዎ ተስፋ ይሁኑ! 🙏 ዘላቂ የጋራ ማኅበራዊ ኃላፊነት ለወገን ብሩህ ተስፋ! ዘላቂ የጋራ ማኅበራዊ ኃላፊነት ለወገን ብሩህ ተስፋ! #MatchingFundForSustainableFuture #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia#ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #habeshatiktok @reemgold22🆘 @Habiba Habiba 🆘 @Mensur jemal @Aseya JEMAL @hanan abdi🧕 @Mati man ✌️መጋቢትን ለወንድም ካሊድ ምግባረ ሰናይ Sound Effects Free Download. Sound Effects Downloader To Help You Download The Highest Quality መጋቢትን ለወንድም ካሊድ ምግባረ ሰናይ Sound Effects Free Download For TikTok Videos. You Just Search Sound Effects And Download.