"ሌት ይነጋል" 💛💪 1998 ላይ sound effects free download

By musictube369

149 Downloads

3 days ago

194 seconds

musictube369 Sound Effects

About "ሌት ይነጋል" 💛💪 1998 ላይ Mp3 Sound Effect

"ሌት ይነጋል" 💛💪 1998 ላይ የወጣው የናትናኤል ሀይሌ "ሌት ይነጋል" አልበም 14 ዘፈኖች ሲኖሩት 5 አቀናባሪዎችም የተሳተፉበትም ነበረ። እነሱም ኤልያስ መልካ 3ቱን ዳግማዊ አሊ 4ቱን አበጋዝ 2ቱን ግሩም መዝሙር 3ቱን እንዲሁ ናቲ ራሱ 2ቱን አቀናብሯል። በግጥም እና ዜማው በኩል ደግሞ በተለይ በግጥም ሙሉ ለሙሉ በሚባል ደረጃ አብዛኛውን ጋዜጠኛ ሳምሶን ማሞ የሰራው ሲሆን በዜማው በኩል ደግሞ አብዛኛው ናቲ ነው የሰራው። የሚገርመው ከአልበሙ ውስጥ የምወደውን ዘፈን ያቀናበረው ዳጊ ያቀናበረውን ይሄን "ሌት ይነጋል"ን እና ኤላ ያቀናበረውን "ወድጃታለው" የሚሉትን ዘፈኖችን ነው። እና የምቶዱትን ዘፈን Comment ላይ ፃፉልኝ። ዳግማዊ አሊ እዚህ ዘፈን ላይ አበጋዝን ነው የሆነብኝ🙌😁 ክብር የተነፈገው ታላቅ ጥበበኛ🙏 ታዲያ የዚህ አልበም ማስታወቂያ ራሱ ከአልበሙ እኩል ይታወሳል😁 ምርጥ አልበም ሰጥቶናል ናቲ እናመሰግናለን🙏 ይሄን አልበም ሙሉውን እንደምሰራው ቃል እየቀባሁ ለዛሬ አበቃሁ 🗣ክብር ለሚገባው ክብር እንሰጣለን🙌🙏 @musictube 🇪🇹 #fyp #ናቲሀይሌ #ሌቱይነጋል #musictube369 #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
"ሌት ይነጋል" 💛💪 1998 ላይ Sound Effects Free Download. Sound Effects Downloader To Help You Download The Highest Quality "ሌት ይነጋል" 💛💪 1998 ላይ Sound Effects Free Download For TikTok Videos. You Just Search Sound Effects And Download.

My You Like It