“አዲስ ኪዳን" “እነሆ፥ ከእስራኤል ቤትና sound effects free download
225 Downloads
6 days ago
0 seconds
kingdomsoundworship Sound Effects
About “አዲስ ኪዳን" “እነሆ፥ ከእስራኤል ቤትና Mp3 Sound Effect
“አዲስ ኪዳን" “እነሆ፥ ከእስራኤል ቤትና ከይሁዳ ቤት ጋር አዲስ ቃል ኪዳን የምገባበት ወራት ይመጣል፥ ይላል እግዚአብሔር፤ ከግብጽ አገር አወጣቸው ዘንድ እጃቸውን በያዝሁበት ቀን ከአባቶቻቸው ጋር እንደ ገባሁት ያለ ቃል ኪዳን አይደለም፤ እነርሱ በኪዳኔ አልጸኑምና፥ እኔም ቸል አልኋቸው፥ ይላል እግዚአብሔር። ከእነዚያ ወራት በኋላ ከእስራኤል ቤት ጋር የምገባው ቃል ኪዳን ይህ ነውና፥ ይላል እግዚአብሔር፤ ሕጌን በልቡናቸው አኖራለሁ፥ በልባቸውም እጽፈዋለሁ፤ እኔም አምላክ እሆናቸዋለሁ እነርሱም ሕዝብ ይሆኑኛል። እያንዳንዱ ሰው ባልንጀራውን፥ እያንዳንዱም ወንድሙን። እግዚአብሔርን እወቅ ብሎ አያስተምርም፤ ከታናሹ ጀምሮ እስከ ታላቁ ድረስ ሁሉ ያውቁኛልና፥ ይላል እግዚአብሔር። በደላቸውን እምራቸዋለሁና፥ ኃጢአታቸውንም ከእንግዲህ ወዲህ አላስብምና።“ ትንቢተ ኤርምያስ 31:31-34 ነሐሴ 15/2017(Aug 21) ኪንግደም ሳውንድ የአምልኮ ምሽት የፎቶ ማስታወሻ #kingdomsoundworshipnight“አዲስ ኪዳን" “እነሆ፥ ከእስራኤል ቤትና Sound Effects Free Download. Sound Effects Downloader To Help You Download The Highest Quality “አዲስ ኪዳን" “እነሆ፥ ከእስራኤል ቤትና Sound Effects Free Download For TikTok Videos. You Just Search Sound Effects And Download.