ጦርነት አይደለም በስሙ ጥሩት “ትግራይ sound effects free download

By girmawit4

1 Downloads

3 weeks ago

0 seconds

girmawit4 Sound Effects

About ጦርነት አይደለም በስሙ ጥሩት “ትግራይ Mp3 Sound Effect

ጦርነት አይደለም በስሙ ጥሩት “ትግራይ ላይ ጦርነት አለ እሱ ይቁም” “no more war” “stop war” መጀመሪያ ሚቀድመው ነገር “Free tigray” ነው። ህዝቡ እንደ ሁለተኛ ዜጋ የሚታይበት ሀገር ውስጥ እኮ ነው ያለው አንዳዶችማ ልክ ውለታ እንደዋሉም ያስቡ ጀምረዋል ትግራዋይ ባቀናት ሀገር የሚኖረው በሌሎች መልካም ፍቃድ እና ውለታ ከሆነ ውሎ አድሯል። የጉድ ሀገር አያልቅባት ድሮ ድሮ ጉድ ሳይሰማ መስከረም ነበር ማይጠባው አሁን እኮ በዚች ሀገር ጉድ ሳይሰማ ተውሎ አይታደርም ። at least በስሙ ጥሩት ጦርነት እያላቹ አታሳንሱት ይሄ ጦርነት አይደለም ግልፅ የሆነ ዘር ማጥፋት ነው። አለማችን ብዙ ጦርነቶችን አሳልፋለች በእድሜችን አይተናል ሰምተናል አንብበናል ይሄ ግን ይለያል መንግስት እና ህዝብ እንደ አንድ ሆነው አንድን ማህበረሰብ እንደ ጋራ ጠላት ቆጥረው ዘሩን ከምድረ ገፅ ለማትፋት የሄዱበት እርቀት ነው። አለም ገርሞት ግራ እስኪገባው ድረስ የሀይማኖት ሀገር ቅዱስ ሀገር የተባለች ሀገር ዛሬ ጅቡን በልቶ ስለመቀደስ ለልጆቿ እያስተማረች ነው፤የት አለ ቅድስናው እሱን እነሱ ብቻ ነው ሚያቁት። ዛሬ ላይ ሆኜ ይህንን ነገር በኔ እድሜ ሳይ ያስገርመኛል አልፎም ያሳፍረኛል። ስለዚህ እባካቹ ከልባቹ ባይሆን እንኳን ምታረጉት ነገር ካረጋቹት አይቀር ጦርነት እያላቹ በሰው ህመም አትቀልዱ ጦርነት እንደዚ አይደለም። Call it by its name. #ቀዳማዊqa #Genocide #ethniccleansing #masskilling #starvation #telegramaccount @Article39
ጦርነት አይደለም በስሙ ጥሩት “ትግራይ Sound Effects Free Download. Sound Effects Downloader To Help You Download The Highest Quality ጦርነት አይደለም በስሙ ጥሩት “ትግራይ Sound Effects Free Download For TikTok Videos. You Just Search Sound Effects And Download.

My You Like It