ሠላም ወዳጆቼ፣ አድናቂዎቼ እና መላው sound effects free download

By fikiraddisnekatibeb

57 Downloads

4 days ago

28 seconds

fikiraddisnekatibeb Sound Effects

About ሠላም ወዳጆቼ፣ አድናቂዎቼ እና መላው Mp3 Sound Effect

ሠላም ወዳጆቼ፣ አድናቂዎቼ እና መላው የኢትዮጵያ ህዝብ፡፡ ከወዲሁ መልካም አዲስ ዓመትን እየተመኘሁ ‘ደህና ሰው’ የተሰኘውን አዲሱን ስራዬን ዛሬ ነሐሴ 20 ከምሽቱ 6፡00 ላይ በራሴ ዩቲዩብ ገጽ እንዲሁም በተለያዩ የሙዚቃ ማጫወቻ መተግበሪያዎች ላይ ለአድማጮች ይፋ እንደሚሆን ስናገር በደስታ እና በታላቅ አክብሮት ነው፤ እንደምትወዱት ተስፋ አለኝ፡፡ አመሰግናለሁ፤ መልካም አዲስ ዓመት፡፡ #fikeraddisnekatibeb #Dehinasew #ደህናሰዉ
ሠላም ወዳጆቼ፣ አድናቂዎቼ እና መላው Sound Effects Free Download. Sound Effects Downloader To Help You Download The Highest Quality ሠላም ወዳጆቼ፣ አድናቂዎቼ እና መላው Sound Effects Free Download For TikTok Videos. You Just Search Sound Effects And Download.

My You Like It