ኢራን ንጋቱን በተፈፀመባት የእስራኤል ጥቃት sound effects free download

By breaking.news100

0 Downloads

2 months ago

0 seconds

breaking.news100 Sound Effects

About ኢራን ንጋቱን በተፈፀመባት የእስራኤል ጥቃት Mp3 Sound Effect

ኢራን ንጋቱን በተፈፀመባት የእስራኤል ጥቃት የጦር ኃይል ዋና አዛዧ ሙሐመድ ባቂ፤ የአቢዮታዊ ዘቧ አዛዥ ሑሰይን ሰላሚ፤ በአቢዮታዊ ዘብ ከፍተኛ አመራር ጉላም ዐሊ ረሺድ እንዲሁም የኒውክሌር ምሁራን የሆኑት ሙሐመድ መህዲ ጠህራንጂ እና ፈሪዱን ዐባሲ የተሰዉ መሆኑን የኢራን መንግስት ገልጿል። የ #ኢራን ዜጎች #እስራዔል ዛሬ በፈፀመችው ድብደባ ድንጋጤና ቁጣ የተቀላቀለበት አስተያየት እየሰጡ ይገኛሉ። ድንጋጤያቸውን ያመጣው እኛን ይጠብቁናል ያሏቸውና በየቀኑ የኢራን ምድርና የአየር ክልል በዘመናዊ መሳሪያዎቻችንና በስልጡን ወታደሮቻችን እየተጠበቀ ነው እያሉ ሲፎክሩ የከረሙት የጦር አዛዦቻቸው ራሳቸውንና ሳይንቲስቶችንም ማዳን አቅቷቸው ሲገደሉ ማየታቸውና ሁሉም የሀገሪቱ ክፍል ከእስራዔል ጥቃት ነፃ አለመሆኑን መረዳታቸው ሲሆን፣ በቁጣ እንዲሞሉ ያደረጋቸው ደግሞ በድብደባው የደረሰው ጉዳት መጠን ነው ተብሏል። ፎቶቷቸው እየተለጠፈ ከራሽያ መጣ፣ ከቻይና ተገዛ፣ ራሷ ኢራን ሰራችው ሲባሉ የከረሙት የአየር መቃወሚያዎች የት ገብተው ነው በጥቅምት ከመቶ በላይ ጥቃቶችን ሲፈፅሙና ዛሬ ደግሞ ከ200 በላይ ጀቶች ተሰማርተው በተለያዩ ቦታዎች ላይ እየተመላለሱ ከ330 በላይ ድብደባዎችን ሲፈፅሙ አንድም የእስራዔልን ጀት መተው መጣል ወይም አንዱንም የኒዩክሌር ሳይት ወይም ዋና ከተማዋን መከላከል ያቃታቸው? የሚለው የኢራን ዜጎች ብቻ ሳይሆን የእኛም ጥያቄ ሆኗል። እስካሁንም ቃጠሎዎችና ፍንዳታዎች እየተሰሙ ቢሆንም እስካሁን ብቻ ያለውን የጦርነቱን ውጤት ስንመለከት፦ 👇በእስራዔል ድብደባ መሞታቸው ከተረጋገጡ የኢራን #የጦር_አመራሮች ውስጥ የሚከተሉት ይገኙበታል። 👉ሜ/ጄኔራል ሞሀመድ ባገሀሪ - ኢታማዦር ሹም 👉ጄኔራል ሁሴን ሳላሚ - የሪፕብሊካን ጋርድ ዋና አዛዥ 👉ጄኔራል ጎላም አሊ ረሽድ - የሪፐብሊካን ጋር የዘመቻ መምሪያ ኃላፊ 👉 👉 👇እስካሁን በእስራዔል ድብደባ ከተረጋገጡት የኢራን #የኒዩክለር_ሳይንቲስቶች ውስጥ የሚከተሉት ይገኙበታል። 👉ፕሮፌሰር አህመድ ረዛ - የኒዩክሌር ሳይንቲስት 👉መሀመድ መሀዲ ል የኒዩክሌር ሳይንቲስት 👉ፈረይዱን አባሲ - የኒዩክሌር ሳይንቲስት 👉አብዱልሀሚድ ሞንቹር - የኒዩክሌር ሳይንቲስት 👉ሰይድ አሚርሁሴን - የኒዩክሌር ሳይንቲስት 👉ሞትላቢዛዴህ - የኒዩክሌር ሳይንቲስት 👇እስካሁን በእስራዔል መደብደባቸው ከተረጋገጡ #ቦታዎች ውስጥ የሚከተሉት ይገኙበታል። 👉Natanz nuclear facility 👉 Parchin nuclear facility 👉Tehran General Armed Forces Headquarters 👉Qeytariyeh, Tehran 👉Niavaran, Tehran 👉 Chitgar, Tehran 👉 Mehrabad, Tehran 👉 Mahallati Complex, Tehran 👉Shahid Chamran Nobonyad Complex, Tehran 👉 Kamraniyeh, Tehran 👉 Narmak, Tehran 👉 Saadatabad, Tehran 👉 Andarzgoo, Tehran 👉 Sattarkhan, Tehran 👉 Shahid Dehghani Complex, Tehran 👉 Farahzadi, Tehran 👉 Ozgul, Tehran 👉 Qom 👉 Khorramabad 👉 Hamedan 👉 Parchin 👉 Qasr-e Shirin 👉 Tabriz 👉West Azerbaijan 👉 Piranshahr 👉 Kermanshah 👉 Ilam 👉 Arak ይገኙበታል።
ኢራን ንጋቱን በተፈፀመባት የእስራኤል ጥቃት Sound Effects Free Download. Sound Effects Downloader To Help You Download The Highest Quality ኢራን ንጋቱን በተፈፀመባት የእስራኤል ጥቃት Sound Effects Free Download For TikTok Videos. You Just Search Sound Effects And Download.

My You Like It