ቤተክርስቲያን የውስጡን ወዷ ሙላት ለማድረስ sound effects free download
By apostolic1.1
6 Downloads
1 weeks ago
30 seconds
About ቤተክርስቲያን የውስጡን ወዷ ሙላት ለማድረስ Mp3 Sound Effect
ቤተክርስቲያን የውስጡን ወዷ ሙላት ለማድረስ ብቻ ሳይሆን የውጭውንም ወኗ ውስጥ ለማስገባት "ወኗ ዓለም ሁሉ ሂዱ ወንጌልንም ለፍጥረት ሁሉ ስበኩ" (ማር 16:15) በሚል ቃል ትልቅ አደራ ስለተሸከመች ቃሉን ላልዳኑ ነፍሳት ለመዝራት መትጋት ግድ ነው፡፡ "ነፋስን የሚጠባበቀ አይዘራ-ም...የነፋስ መንገድ እንዴት እንደ ሆነች አጥንትም በእርፖዝ ሆድ እንዴት እንድትዋደድ እንደማታውቀ፧ እንዲሁም ሁሉን የሚሠራውን የእግዚአብሔርን ሥራ አታውቅም:: ወይም ይህ ወደም ያ ማናቸው አንዲበቅል ወደም ሁለቱ መልካም እንዲሆኑ አታውቅምና በማለዳ ዘርህን ዝራ፥ በማታም እጅህን አትተው'' (መክ 11:4-6)። የወንጌል ስርጭት በእምነት የሚተጋበት አገልግሎት ነው:: የትኛው ሰው መቼ በወንጌል እንደሚሸነፍ የሚያውቀው እግዚአብሔር ብቻ ነው፡፡ ሰለሞን የእግዚአብሔርን ሥራ (አሠራር) "አታውቅም" ብሎ ዘግቶታል። ወንጌል ሁኔታዎች እየታዩ የሰውን ግምት መሠረት አድርጎ የሚሰበከ አይደለም። ከብዙ አመታት በፊት መጋቢ እያለሁ በወንጌል ስርጭት ዙሪያ ከገጠሙኝ ሁኔታዎች አንዱን መጥቀስ እወዳለሁ፡፡ አንድ ሰው 7ጠር ላይ ከፈረስ ወድቆ አዕምሮው ይጎዳና አዲስ አበባ ወዷሚገኙ ዘመዶቹ ጋር ለህክምና ይመጣል፡፡ ይህ ሰው በሀኪሞቹ ሲታይ ምንም ችግር እንደሌለበት ሲረጋገጥ ያረፈባት እህቱ ትቸገርና በሰው በሰው ወዷ ቤተክርስቲያን እንዲመጣና እንዲጸለደለት ደደረጋል፡፡ በባዕድ አምልኮ የተያዘ ስለሆነና ከወንጌል ፈጽሞ የራቀ መሆኑን በመገንዘብ ትምህርት ያስፈልገዋል ብዬ መዳረፈበት አህቱ ቤት ሄድኩ። እህቱም እንደ እርሱ ከመንጌል ጋር የማትተዋወቅ እንዲያውም የምትጠላ ነበረች። ሳሎን ላይ እርሱን ለማስተማር ሲታገል እርሷ መስማት ጠልታ ወጥ ቤቱን ዘግታ ሥራ ስትሠራ ነበር። አንዲሁ ለመሬወስ ብቻ የሚፈልግ እንጂ ቃሉን ለመስማ ልቡን የማይከፍት ሰው መሆኑን እያወቅሁም በእምነት ቃሉ ደሠራል ብዬ ቃሉን መናገሬን ተያያዝኩ። ከብዙ ጊዜ ቆይታ ቦኃላ ድን7ት እህቱ የወጥ ቤቱን በር በርግዳ ወዷ ሳሎን መጣችና "ወንድም! በማይሆን ሰው ላይ አትልፋ እኔ ወጥ ቤት ውስጥ ሆኜ የምትለውን ሁሉ ሰምቻለሁ፤ የምትለው ነገር የሚያስፈልገው ለእኔ ነው" ብላ ቁጭ አለች። እንባዋ እየፈሰስ ሰማችኝ፤ ወድቃ በንስሐ ከአምላኳ ጋርታረቀች፤ ብዙም ሳይቆደ መንፈስ ቅዱስ ተሞልታ በጌታ በኢየሱስ ስም ለኃጢአቷ ስርየት ተጠመቀች፤ ከዚያም የመጣላት መስካሪና አገልጋይ ሆነች። በመከበብ መጽሐፍ እንደተጻፈው እኔ ቃሉን ለመናገር ተጋሁ እንጂ በማን ላደ እንደሚሠራ አላወቅሁም ነበር። ሐዋሳ ላይ የተከናወነ የዚህ አይነት ታሪክ በምስክርነት ሰምቻለሁ። በሐዋሳ ዙርያ ካሉት ከተሞች በአንዱ ጠጅ ቤት የነበረው አንድ ሰው ሐዋሳ አንድ የቤተክርስቲያናችን +2 ወንድም ጋር ማር ሊገዛ ይሄዳል፡፡ እዚያ ስደርስ ወንድማችን በማር መመዘኛ ሚዛኑ አጠ7ብ ተቀምጦ ለአንድ ሰው ስለ ሐዋርያት ወንጌል ይመሰክራል፡፡ ሰውዬው በተቃውሞ ይከራከረዋል፤ ምስክርነቱም አልዋጥ ይለዋል፡፡ በዚህ መሃል የደረሰው ባለጠጅ ቤት ልቡን ከፍቶ ይሰማል፡፡ ከቆይታ ቦኃላ የሄደበትን ማር የመግዛት አላማ ይረሳና ያኛው የሚቃወመው ወንጌል ለእርሱ ደበራለታል። በመሃል አባከህ ለእርሱ የምትነግረውን ለእኔ ንገረኝ ብሎ በስፋት ወንጌሉን ሰምቶ መቋንን ይቀበላል፡፡ ሕደወቱ ፍጹም ከመለወጡ የተነሳ ጠጅ ቤቱን ቀይሮ ጸሎት ቤት ያኗር7ዋል። ብዙዎችን ወዷ ኢየሱስ ይመልሳል፧ ስፍራው ይጠባል። ጠጅ ቤት የነበረው ቤት ደሸጥና ወጣ ብሎ በነበረው ሰፊ እርሻ ቦታ ላይ ትልቅ ጸሎት ቤት ደሰራል፡፡ ከጥቂት ጊዜ ቦኃላ ሁለንተናውን ለኢየሱስ በማስረከብ ሙሉ ጊዜውን የሰጠ አገልጋይ ሆኖ በሺዎች ለሚቆጠሩ ነፍሳት የመዳን ምክንያትሆኗል፡፡ በአሁኑ ጊዜ በሥሩ ብዙ ቅርጫፍ አጥቢያዎችም ተከፍተዋል፡፡ እዚህ ጋር መንጌልን ብሰብክ የሚቀበል አይኖርም፣ እከሌ አይሰማኝም ወዘተ... በሚል ሀሳብ ወንጌል ወሰን አይበጅለትም፡፡ የሐዋርያው ጳውሎስን የአገልግሎት ትጋት ስንመለከት የእግዚአብሔርን ቃል በማወጅ ላይ ያተኮረ ነበር። በሐዋ. ሥ-2018-38 በተጻፈው ቃል እንደምንመለከተው በኤፌሶን ለሦስት ዓመት በየቤቱና በየፖባኤው ሌሊትና ቀን በአንባ ቃሉን በመስበክና በማስተማር ከሚጠቅማቸው አንዳች ሳያጎድል በትጋት አገለገለ፡፡ ይህንን ያደረገበት ሁለት ምክንያቶች ነበሩት። ከእርሱ መለየት ቦኃላ የሚመጡ ዘመናት በመካከላቸው ሊነሱ ያሉትን ሃሰተኛ ነቢያትና መንጋውን የሚበተኑ ጨካኝ ተኩላዎች እንደሚነሱ በመንፈስ እየታየው ስለነበር ያንን መመከት የሚችል አቅም እንዲኖራቸው ቃሉን ማስታጠቅ ነበረበት። እንዲያውም ሲሰናበታቸው ከተና7ራቸው ንግግሮች መዷምዷሚያው "አሁንም ለእግዚአብሔርና ያንጻችሁ ዘንድ በቅዱሳንም ሁሉ መካከል ርስትን ደሰጣችሁ ዘንድ ለሚችል ለጸጋው ቃል አደራ ሰጥቻችኋለሁ" (ሐዋ 20:32) የሚል ነው፡፡ መስዋዕት ሆኖ ሊሞት በተዘጋጀበት ሰሞን ለጢሞቴዎስ በጻፈው ሃላፊነትን የሚያሸክም ማስጠንቀቂያና አደ የተሞላበት መልዕክቱ የእግዚአብሔር ቃል ብዙዎችን ጆሮዎቻቸውን እንደሚያሳከከና ወዷየራሳቸው ፈቃድና ምኞት ያዘነበለ ትምህርት እንደሚመርጡ ተናግሮ አንተ ግን በዚህ ውስጥ ጸንተህ ቃሉን እንድትሰብክ በእግዚአብሔርፊት በሕያዋንና በሙታን ሊፈርድ ባለው በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ፊት በመ7ለጡና በመንግሥቱም እመክርሃለሁ ብሎታል (2 ጢሞ 4:1-4)። ሕልሞች፣ ራዕዮች፣ ትንቢቶችና መገለጦች የተጻፈውን የእግዚአብሔር ቃል መተካት የለባቸውም። እግዚአብሔርየጸጋ ስጦታዎችን የሚሰጠው የተጻፈው የእግዚአብሔርቃል ሲሰበክ ድጋፍ ሰጪ ማጽኛ እንዲሆኑ እንጂ እነርሱ ዋና ሆነው እንዲሰበኩ አይደለም፡፡ ብዙ 2 የሰዎች ዝንባሌ ከተጻፈው ቃል ይልቅ ሕልምን፣ ራዕይን ወደ ደግሞ ትንቢትን የመስማት በመሆኑ የብዙ ቤተ-እምነት አገልጋዮች የተጻፈውን የእግዚአብሔር ቃል ለማስተማርና ለመስበክአቅም አንሶአቸዋል። ራዕይ፣ ትንቢትና መግለጥን መናገር ተደማጭነትንና ዝነኝነትን ስለሚያተርፍላቸው ከተጻፈው ቃል ርቀው ለዲያብሎስ የተንኮል አሠራር አልፈው እየተሰጡ እንዳሉ በግልጥ የምናየው ነው:: ይኸ ደግሞ ከጥን ጀምሮ በመጽሐፍ ቅዱሳችን የምናየው ችግር ነው፡፡ በተለይየእግዚአብሔር ነቢያት በነበሩት በኤርምያስና በሕዝቅኤል ዘመን እነ ኤርምያስ የአግዚአብሔር ቃል እንዲህ ይላል ሲሉ በአንጻሩ ሃሰተኞች ነቢያት ከሰዎቹ ስሜት ጋር የተያያዘH ጣፋጭ ግን ውሸት ሕልምና ራዕደ እየተናገሩ ሰውን ሲያስቱ እውነተኞቹ የእግዚአብሔር ቃል የመጣላቸው ነቢያት አዝነው ሞትን የተመኙበት ጊዜ ነበር። በተለይ ኤርምያስ ተስፋ ቆሮጦ ቃሉን አልናገርም ባለ ጊዜ እግዚአብሔር ውጤቱን ሳያደ እየተናገረ እንዲቀጥል አደረገው። ለሕዝቅኤልም “እነርሱ ዓመፀኛ ቤት ናቸውናቢሰሙ ወደም በደሰሙ ቃሌን ትነግራቸዋለህ" ብሎ ለቃሉ አተጋው የት/ሕ'ዝ 2፡7)። ተገልጠን ሐያው ቃሉን እንድንመሰክር በቃሉ ሙላትና በመንፈሱ ቀባት ጌታ ኢየሱስ ይቀባን! ቢሾፕ &7 ከበ. የአለማቀፍ ሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን ቼርማን! #የፈጣሪ ፍለጋዎችቤተክርስቲያን የውስጡን ወዷ ሙላት ለማድረስ Sound Effects Free Download. Sound Effects Downloader To Help You Download The Highest Quality ቤተክርስቲያን የውስጡን ወዷ ሙላት ለማድረስ Sound Effects Free Download For TikTok Videos. You Just Search Sound Effects And Download.