"ባሻ አሸብር በአሜሪካ" በደራሲ sound effects free download

By alexabreham31

0 Downloads

1 weeks ago

451 seconds

alexabreham31 Sound Effects

About "ባሻ አሸብር በአሜሪካ" በደራሲ Mp3 Sound Effect

"ባሻ አሸብር በአሜሪካ" በደራሲ መንግስቱ ለማ (አብየ መንግስቱ ) የተፃፈና በራሳቸው ድምፅ የተነበበ ነው። አብየ መንግስቱ (1928-1988 ) ታላቅ የስነፅሁፍ ሰው ነበሩ። በዚህ ግጥም መነሻነት በገጣሚ ሰለሞን ሞገስ(ፋሲል) "ባሻ አሸብር በጀርመን" የሚል ግጥም በኦገስት 16 ላይቭ ፕሮግራማችን መቅረቡ ያታወሳል። ሁለቱም ስራወች በፀሀፊወ ነው የተነበቡት። የመጀመሪያውን እናዳምጥና በቀጣይ የገጣሚ ሰለሞን ሞገስን እንለጥፋለን። ማሳሰቢያ፦ ይህ ግጥም የተወሰነ ኤዲት ተደርጓል።
"ባሻ አሸብር በአሜሪካ" በደራሲ Sound Effects Free Download. Sound Effects Downloader To Help You Download The Highest Quality "ባሻ አሸብር በአሜሪካ" በደራሲ Sound Effects Free Download For TikTok Videos. You Just Search Sound Effects And Download.

My You Like It