Etn 1 years anniversary⚠️ይነበብ👇👇። 🔖የዛሬ sound effects free download
By ake.fx8
0 Downloads
2 months ago
42 seconds
About Etn 1 years anniversary⚠️ይነበብ👇👇። 🔖የዛሬ Mp3 Sound Effect
Etn 1 years anniversary⚠️ይነበብ👇👇። 🔖የዛሬ ዓመት 1 TON ወደ 10 ሺህ ገደማ የETN ኮይኖችን ይገዛ ነበር። ዛሬ ላይ አንድ TON መግዛት የሚችለው 333 የETN ቶክኖችን ብቻ ነው። (ያ ማለት በአንድ አመት ውስጥ 30X እጥፍ ማለት ነው ብሮስኪ: ያ ማለት የዛሬ አመት 1000 ብር ኢንቨስት ያደረገ ሰው ዛሬ ላይ 30,000 ብር አለው ማለት ነው። ጨከን ብሎ 10000 ሺህ ያወጣማ🙈 ዛሬ ላይ 300,000 ብር ይኖረዋል። አዎ የማወራልህ ስለሆነ የፈረንጅ Meme coin ወይም ስለሶላና ወይ ሺባ ኢኑ አይደለም: የማወራልህ ያንተው ውልጃ ስለሆነው የ$ETN ኮይን ነው።) - ምንም አይነት ማርኬቲንግ ላይ ያወጣነው ቤሳቤስቲን ሳንቲም የለም! - ፋውንደሮቹ ለወደፊት ከሚደርሳቸው ተቆልፎ የተቀመጠ Locked ETN ኮይኖች በቀር ምንም አይነት ኮይን በራሳቸው ስም አልያዙም/አልገዙም። በዚህም የኮሚዩኒቲው አባላት ብቻ በተሳተፉበት የዚህ የመግዛት ሂደት ምንም አይነት Pumpም ሆነ Dump አልተከሰተም። እንዴት ከተባለ . . . $ETN ጥቅምን ለመስጠት እንጂ በግምት ላይ በተመሠረተ speculative ገበያ ላይ የሰዎችን ገንዘብ ከአንዱ ወደአንዱ ለማዟዟሪያነት ስላልመጣ። ሰዎች በETN Ecosystem ስር ያሉትን አገልግሎቶች ለማግኘት ሲሉ $ETN ሊኖራቸው ይገባል። የሰሞኑን የገበያ ዋጋ እድገት ከተመለከታችሁት በዋነኝነት የተከሰተው 1500 $ETN የሚያስከፍለው በነባራዊው አለም ትክክለኛ ዋጋ ከ600 እስከ 1000 ዶላር ያስወጣ የነበረውን የCode Vibing ኮርስ እንደምናስተምር በማሳወቃችን ነበር። (ከዚሁ ጋር ተያይዞ ክፍያው ግማሹ እናንተው ለመረጣችሁት የበጎ ፍቃድ ድርጅት የሚለገስ ግማሹ ደግሞ ኮሚዩኒቲውን መልሶ ለመገንባት የሚውል ነው) ይህ በETN LEARN በኩል የሚሰጥ አገልግሎት አጠቃላይ የETN ECOSYSTEM ከሚሰጣቸው 18 አገልግሎቶች ውስጥ አንዱ ነው። በዚህ ሂደት 18ቱም አገልግሎቶች ማርኬቲንግ ተሰርቶባቸው እና የበለጠ ለህዝቡ ተደራሽ የሚሆኑበትን ፈንዲንግ አማልተው ሲንቀሳቀሱ እቴኑ ኢትዮጵያዊቷ ቢትኮይን ከመባል የት ትቀራለች ብላችሁ ነው። የ$ETN እድገት በምትሰጠው አገልግሎት ላይ የተመሠረተ ነው ካልን ለመሆኑ ምን ምን አገልግሎቶች በETN ስር ይካተታሉ? ዋና ዋናዎቹ እና አሁን 'actively' እየተንቀሳቀስንባቸው ያሉት:- 1. ETN DNS 2. ETN HOSTING 3. ETN LEARN 4. ETN PAY 5. ETN GEBEYA 6. MESEWER BOOKS 7. ETN ADs 8. ETN DAO 9. ETN GOVERNANCE NFT's 10. ETN STAKING 11. ETN Jem'aa (Our own SOCIAL MEDIA PLATFORM) 12. ETN JOBS 13. ETN TOUR 14. ETN VIRTUAL CARDS 15. ETN HARDWARE WALLET 16. MESEWER MAGAZINE 17. ETN FM 18. ETN TREASURY BOND ገናም ይቀጥላል። . . . እናማ ምን ልላችሁ ነው 20 ሰው ብቻ የተመዘገበበት ኮርስ ዋጋውን በዚህ ልክ ከነቀነቀው: ነገ ላይ $ETN 20 አይነት አገልግሎት መስጠት ስትጀምር እና ሰዎች እነዚህን አገልግሎቶች ለማግኘት ክፍያን በETN ለመፈፀም በገፍ መግዛት ሲጀምሩ ሳሏት። በዚህ መሀል በምንፈጥራቸው መድረኮች ወጣቶች ራሳቸውን በመቻል ገቢን በ$ETN ሲያገኙም ሳሉት። ለዛም ነው . . . 'እቴኑ🪙' አፍሪካዊቷ ቢትኮይን ትሆናለች ብለን በልበ ሙሉነት የምንናገረው። ከፈጣሪ ጋር ኢትዮጵያውያን ምንም የማያንሰን የአባቶቻችን ልጆች መሆናችንን የምትመሰክር ፕሮጀክት እንደምናደርጋት ባለሙሉ ተስፋ ነን። ፏ ያለችዋን እሁድ በያላችሁበት ተመኘን። እንደትላንቱ ሁሉ ዛሬና ነገም ኢትዮጵያዊነት ይለምልም። 💚💛❤ 🐸Buy $ETN on Stonfi 😍ETN ECOSYSTEM#@etneco#etnlearn #etnfm #etnhosting #digitalfm #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #habeshatiktok @ETN Ecosystem @CryptoTalk-ET™ @Mamila $ETN @alle @Trade Insight @abeniT @amanuelseife7 @ELA CRYPTO @ጄሰን ፒተርስ (ጄ.ፒ ) 🇿🇦 🇪🇹 @bamlak @classic fxEtn 1 Years Anniversary⚠️ይነበብ👇👇። 🔖የዛሬ Sound Effects Free Download. Sound Effects Downloader To Help You Download The Highest Quality Etn 1 Years Anniversary⚠️ይነበብ👇👇። 🔖የዛሬ Sound Effects Free Download For TikTok Videos. You Just Search Sound Effects And Download.