About Alifouz0 Sound Effects

Fadellll
#CapCut


Lebe2la
‏alfouz explore #fyp #kwt #اكسبلور # #الكويت الشعب_الصيني_ماله_حل#foryou #saudiarabia #viraltitok #kuwait# عبد المجيد_عبدالله #راشد_الماجد# #مودل #ماجد_المهندس #الخليج #شي_ان #رمضان shein# #العيد #بدلات_الاعراس وحفلات #فستان_العيد #نفنوف_استقبال #نفنوف_عرس #نفنوف_العيد #فاشن #العيد #رمضان #ترند # فستان #العيد #نفنوف #نفنوف_ناعم #بدل ♡#foryourpage #explor #الكويت kuwait# 202#_رمضان #دراعات_رمضان #دراعات_كويتيه #فلوق #فلوقاتي #كويتيات #سعوديه
(ዘ-ሐበሻ ዜና) በእስር ላይ የሚገኙት የታዋቂው ባለሀብት አሊ ሁሴን (አልፎዝ) ሰራተኞች ክስ መሰረቱ፡፡ በኢትዮጵያ ውስጥ በተለያዩ የንግድ ዘርፎች ላይ የተሰማሩትና በአዲስ አበባ የሚገኘው አልፎዝ ህንፃ ባለቤት የሆኑት አቶ አሊ ሁሴን በከፍተኛ ሙስና ተጠርጥረው እስር ቤት ከገቡ ወደአራት ወር ገደማ ሊሆናቸው መሆኑ ይታወቃል፡፡ ክስ የቀረበባቸው በኦሮሚያ ክልል ጉጂ ዞን ውስጥ ሊቲየም የተሰኘ ማእድን ለማውጣት ካደረጉት የሽርክና ስምምነት ጋር በተያያዘ ሲሆን ይህ ፕሮጀክት በሰባ ቦሩ ወረዳ የሚገኝ ነው፡፡ ቂንጢቻ የተሰኘው የዚህ ማእድን ማውጫ ፕሮጀክት ሰራተኞች በዚህ ሳምንት የስድስት ወር ደመወዝ እንዳልተከፈላቸው ገልፀው ለፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ክስ መስርተዋል፡፡ ቁጥራቸው ወደአርባ የሚሆኑት እነዚህ ሰራተኞች የፕሮጀክቱ አመራሮች ምንም አይነት መረጃ ሳይሰጧቸው ድንገት ከተሰወሩ ስድስት ወር እንደሆናቸው ገልፀው በእነዚህ ወራት ያልተከፈላቸው ደመወዝ እንዲከፈላቸው ፍርድ ቤቱን ጠይቀዋል፡፡ እንዲሁም ቀንጢቻ ማእድን ተገቢው የማእድን ማውጣት ፈቃድ እንዳለውና እንደሌለው እንዲሁም የፕሮጀክቱ እጣ ፈንታ ምን እንደሆነ ፍርድ ቤቱ እንዲያሳውቃቸው መጠየቃቸውን ለመረዳት ችለናል፡፡ ባለሀብቱ አሊ ሁሴንና የቀንጢቻ ሊቲየም ማእድን ማውጫ ስራ አስኪያጁ አቶ ሳሚ ሚሊዮን ከታሰሩ አራት ወር ሊሞላቸው ቀናት የቀሯቸው መሆኑ ይታወቃል፡፡ የታሰሩትም ከአዲስ አበባ ወጣ ብሎ በሚገኘው ቡራዩ ወህኒ ቤት መሆኑን ከዚህ ቀደም መዘገባችን የሚታወስ ነው፡፡ #viraltiko #viraltiko #fsp #fsp #fsp #alfoz
‏ialfouz explore #fyp #kwt #اكسبلور # #الكويت الشعب_الصيني_ماله_حل#foryou #saudiarabia #viraltitok #kuwait# عبد المجيد_عبدالله #راشد_الماجد# #مودل #ماجد_المهندس #الخليج #شي_ان #رمضان shein# #العيد #بدلات_الاعراس وحفلات #فستان_العيد #نفنوف_استقبال #نفنوف_عرس #نفنوف_العيد #فاشن #العيد #رمضان #ترند # فستان #العيد #نفنوف #نفنوف_ناعم #بدل ♡#foryourpage #explor #الكويت kuwait# 202#_رمضان #دراعات_رمضان #دراعات_كويتيه #فلوق #فلوقاتي #كويتيات #سعوديه #قطريه🇶🇦 #امارات #سعوديه
هذي الاغنية حبيتها ف قلت انزلها لكم اليوم 🖤. #اغاني_بدون_موسيقى #تصميمي #تصاميمي #تصميم_اغنية #if_we_have_each_other #ifwehaveeachother
Aliouz'un, #İnanmaOnlara isimli şarkısı tüm dijital platformlarda! #Aliouz #TürkçeAlternatif #Alternatif #keşfet #muzikplay #avrupamüzik